የስኳር በሽታ መንስኤ ምልክቶች ምርመራ እና ሕክምና

Written by – Dr Michael Mengesha   የስኳር በሽታ መንስኤ፣ ምልክቶች፣ ምርመራ እና ሕክምና የስኳር በሽታ ምንድነው?   የስኳር በሽታ ሰውነት ስኳር የሚጠቀምበትን መንገድ የሚያስተጓጉል በሽታ ነው፡፡ ይህ በሽታ የሚድን በበሽታ ሳይሆን ዕድሜ ልክ የሚቆይ የበሽታ ዓይነት ነው፡፡ በጥንቃቄ ካልተያዘ ለተጨማሪ የአካል ጉዳት ብሎም ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡ በሰውነት ውስጥ ያሉት ሁሉም ሕዋሳት በትክክል እንዲሰሩ ስኳር …

የስኳር በሽታ መንስኤ ምልክቶች ምርመራ እና ሕክምና Read More »