ማህፀን ለእርግዝና ዝግጁ የሚሆንበትን ቀናት ለማወቅ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር የሚጠቀም ድረ-ገጽ

የBMI ስሌት

የBMI ስሌት

👉 አጠቃቀም

BMI (Body Mass Index) የሰውነት ክብደትን ከጤንነት አንጻር ለመከፋፈል የሚጠቅም ልኬት ነው። የሰውነት ክብደትዎን በኪሎ ግራም እና ቁመትዎን በሴንቲ ሜትር በማስገባት በቀላሉ ማስላት ይችላሉ። 

  • ከ 18.5 በታች – ዝቅተኛ የሰውነት ክብደት 
  • ከ 18.5 እስከ 24.9 – ጤናማ የሰውነት ክብደት 
  • ከ 25 እስከ 29.9 – ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት (Overweight)
  • ከ 30 በላይ – ከፍተኛ ውፍረት (Obesity)

 

ውፍረት የመቀነስ ዕቅድ ምን ማካተት እንዳለበት በዝርዝር የሚያብራራ ቪድዮ

ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የYouTube ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ

You cannot copy content of this page