ማህፀን ለእርግዝና ዝግጁ የሚሆንበትን ቀናት ለማወቅ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር የሚጠቀም ድረ-ገጽ

👉 አጠቃቀም

በመጀመሪያ ያለፈው የወር አበባ የጀመረበትን ቀን ያስገቡ። የወር አበባ ያለቀበንት ሳይሆን የጀመረበትን ቀን ማስገባትዎን እርግጠኛ ይሁኑ። 

በመቀጠል የወር አበባ የሚታይበትን መደበኛ የዑደት ርዝመት ያስገቡ። በአማካኝ ሴቶች በየ28 ቀናት የወር አበባ የሚያዩ ሲሆን ከ21 እስከ 35 ቀናት ውስጥ ሲታይ ጤናማ ተደርጎ ይወሰዳል።

ቋሚ የሆነ የወር አበባ ዑደት የሌላቸው ሴቶች አጭሩን የወር አበባ ዑደት ርዝመት እንዲጠቀሙ ይመከራል።

በመጨረሻም ‘አስላ’ የሚለውን በመጫን የሚቀጥለው የወር አበባ የሚጀምርበትን ቀን፣ እንቁላል የሚለቀቅበትን ቀን እንዲሁም ማህፀን ለእርግዝና ዝግጁ የሚሆንበትን ቀናት ማየት ይችላሉ። 

የቀለም ምናሌ

🟢እንቁላል የሚለቀቅበት ቀን

🟡እርግዝና የሚፈጠርበት ቀናት 

🔴ቀጣይ የወር አበባ የሚጀምርበት ቀን

Ovulation Calculator with Calendar

እርግዝና የሚፈጠርበት ቀናት ስሌት

ያለፈው የወር አበባ የጀመረበት ቀን

ይህ ውጤት አማካኝ ስሌት የሚጠቀም ስለሆነ 100% እርግዝና የሚከሰተው በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ይህንን ስሌት እርግዝናን ለመከላከል እንዳይጠቀሙ እናሳስባለን። 

You cannot copy content of this page