ስለ ኩላሊት ጠጠር ያለዎትን ዕውቀት ይፈትኑ

1 / 8

አንድ ጤናማ ሰው በኩላሊት ጠጠር የመያዝ ዕድሉ በአማካኝ ምን ያህል ነው?

2 / 8

የትኛው ጾታ በኩላሊት ጠጠር የመያዝ ዕድሉ ከፍተኛ ነው?

3 / 8

የኩላሊት ጠጠር የሚፈጥሩ ንጥረ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

4 / 8

ያለ ሐኪም ማዘዣ የሚገኙ የጉንፋን የአለርጂ እና የጨጉራ መድሃኒቶችን ማዘውተር ለኩላሊት ጠጠር ያጋልጣል።

5 / 8

ከሚከተሉት የምግብ አይነቶች ውስጥ በብዛት ከተወሰዱ ለኩላሊት ጠጠር የሚያጋልጡት የትኞቹ ናቸው?

6 / 8

ከሚከተሉት የትኞቹ ለኩላሊት ጠጠር ያጋልጣሉ?

7 / 8

የሚጠጡት ውሃ ውስጥ ሎሚ መጨመር የኩላሊት ጠጠርን ለመከላከል ይረዳል።

8 / 8

የኩላሊት ጠጠር እንዲፈጠር ዋነኛ አጋላጭ ምክንያት በቂ ውሃ አለመጠጣት ነው።

Your score is

The average score is 86%

0%

You cannot copy content of this page

Scroll to Top