ስለ ማህፀን በር ካንሰር 1 / 7 የHPV ቫይረስ ክትባት የማህፀን በር ካንሰርን ሙሉ በሙሉ ይከላከላል። እውነት ሐሰት 2 / 7 ከ21 እስከ 29 ዓመት ያሉ ሴቶች የቅድመ ካንሰር ምርመራ በየስንት ጊዜው ማድረግ አለባቸው በየ 2 ዓመቱ በየ 3 ዓመቱ በየ 4 ዓመቱ በየ 5 ዓመቱ 3 / 7 የማህፀን በር ካንሰር ገና የካንሰር ደረጃ ላይ ሳይደርስ ለይቶ ህክምና ማድረግ ይቻላል? እውነት ሐሰት 4 / 7 ሲጋራ ማጨስ እና የማህፀን በር ካንሰር ምንም ግኝኙነት የላቸው። እውነት ሐሰት 5 / 7 የአባላዘር በሽታዎች በማህፀን በር ካንሰር የመያዝ እድልን ይጨምራሉ። እውነት ሐሰት 6 / 7 የማህፀን በር ካንሰርን የሚያስከትለው የትኛው ነው? ቫይረስ ባክቴሪያ ፈንገስ ሁሉም 7 / 7 የማህፀን በር ካንሰርን መከላከል ይቻላል። እውነት ሐሰት Your score isThe average score is 83% 0% Restart quiz