ስለ ኩላሊት ጠጠር ያለዎትን ዕውቀት ይፈትኑ 1 / 8 አንድ ጤናማ ሰው በኩላሊት ጠጠር የመያዝ ዕድሉ በአማካኝ ምን ያህል ነው? ከ 1 እስከ 5 በመቶ ከ 5 እስከ 10 በመቶ ከ 10 እስከ 20 በመቶ 2 / 8 የትኛው ጾታ በኩላሊት ጠጠር የመያዝ ዕድሉ ከፍተኛ ነው? ወንድ ሴት 3 / 8 የኩላሊት ጠጠር የሚፈጥሩ ንጥረ ነገሮች የትኞቹ ናቸው? ካልሺየም ኦክሳሌት ዩሪክ አሲድ ሁሉም 4 / 8 ያለ ሐኪም ማዘዣ የሚገኙ የጉንፋን የአለርጂ እና የጨጉራ መድሃኒቶችን ማዘውተር ለኩላሊት ጠጠር ያጋልጣል። እውነት ሐሰት 5 / 8 ከሚከተሉት የምግብ አይነቶች ውስጥ በብዛት ከተወሰዱ ለኩላሊት ጠጠር የሚያጋልጡት የትኞቹ ናቸው? ለውዝ፣ ቀይ ስር እና ስኳር ድንች ስንዴ እና ሩዝ አጃ፣ ገብስ እና ባቄላ 6 / 8 ከሚከተሉት የትኞቹ ለኩላሊት ጠጠር ያጋልጣሉ? ቀይ ስጋ ስኳር ጨው ሁሉም 7 / 8 የሚጠጡት ውሃ ውስጥ ሎሚ መጨመር የኩላሊት ጠጠርን ለመከላከል ይረዳል። እውነት ሐሰት 8 / 8 የኩላሊት ጠጠር እንዲፈጠር ዋነኛ አጋላጭ ምክንያት በቂ ውሃ አለመጠጣት ነው። እውነት ሐሰት Your score isThe average score is 86% 0% Restart quiz