Health
Blogs

Here you can find reliable articles related to health and well being.

 • የሰውነት ጸጉር ላስቸገራቸው ሴቶች

  2022-04-11

  ጺም ያላቸው ሴቶች አይተው ያውቁ ይሆናል? በምን ምክንያት ይከሰታል? ህክምናው ምን ይመስላል? ለመከላከልስ ምን ማድረግ ይቻላል የሚለውን በዚህ ጽሁፍ እናያለን። በህክምናው Hirsutism በመባል የሚታወቀው ሴቶች ላይ እንደ ወንድ ያለ የጺም እና የጸጉር አስተዳደግ ስርዐት ስለሚያስከትለው የጤና እክል እናያለን። ይህ በሽታ እንዴት እንደሚከሰት ለመረዳት በመጀመሪያ በመደበኛ መልኩ ወንዶች ላይ ጺም እንዲያድግ የሚያደርገው ምንድነው የሚለውን ማወቅ ያስፈልጋል። 


  • ከመጠን ላለፈ ውፍረት የሚደረጉ የሕክምና አይነቶች

   2022-04-17

   የሕክምናው ዋና አላማ ወደ ጤናማ ክብደት መቀነስ እና ተመልሶ አለመወፈርን መከላከል ነው። ይህ አጠቃላይ ጤንነትዎን ያሻሽላል እንዲሁም ከመጠን ያለፈ ውፍረት ጋር የተዛመዱ ችግሮች የመያዝ አደጋዎን ይቀንሰዋል። የመጀመሪያው የሕክምና ግብ ብዙውን ጊዜ መጠነኛ ክብደት መቀነስ ነው ማለትም ከጠቅላላው ክብደትዎ ከ 5% እስከ 10% ያለውን በመቀነስ ይጀምራል።  


Contact
Us